Air filter

About the product
የአየር ማጣርያ(air filter) ቆሻሻ ወደ ሞተር ውስጥ ገብቶ ዘይትና የተለያዩ ሜካኒካል ልባሶችን እንዳያቆሽሽብን ይከላከላል። ለዚህም ደግሞ ኦሪጅናል የሆነ የአየር ማጣሪያ መጠቀም ይኖርብናል ካልሆነ ግን የሚከተሉትን ችግሮች ያመጣብናል
1) ሞተራችን አቅሙን ሙሉ በሙሉ እንዳይጠቀም ያደርገዋል።
2) ስርቪስ ቶሎ ቶሎ እንድናደርግ ያስገድደናል ይህን ካላደረግን ደግሞ እስከ ሞተር ብልሽት ይሄዳል ይህም ለአላስፈላጊ ወጪ ይዳርገናል

ለዚህም እኛ ኦሪጅናል የሆኑ የመኪና መለዋወጫዎችን አቅርበንናችኋል ያሉበት ሆነው ይዘዙን በነፃ እናመጣሎታለን።

አድራሻችን ካስፈለጎት 22 መክሊት ህንፃ ፊት ለፊት ተሻግሮ የሚገኘው ባሮ ህንፃ ግራውንድ ፍሎር ላይ ። ለበለጠ መረጃ በ tel:0911416646 ወይም ደግሞ በ tel:0960121412 ይደውሉልን

A1 የመኪና መለዋወጫ አስመጪ
Price
1800
Contact with supplier
BACK TO TOP