Orthodontics treatment (brace)

About the product
የጥርስ እጥበት ጥቅሞች
1) ጥርሳችን በባክቴሪያ እንዳይቦረቦር እና ለጥርስ ህመም እንዳንጋለጥ ይከላከላል ፡፡
2) የድድ መድማት እና ህመም እንዳይከሰት ይከላከላል ህመሙ ከተከሰተም እንዴ ህክምናም ጭምር ያገለግላል ፡፡
3) ከመጥፎ የአፍ ሽታ ይከላከላል ፡፡
4) የጥርሳችንን ውበት በመጠበቅ በራስ መተማመናችንን እና ከሰዎች ጋር በሚኖረን ተግባቦት ብቁ እንድንሆን ይረዳናል ፡፡
5) በሞደሊግ ሞያ (በቁንጅና ) ውድድር ፣ በትላልቅ መስራቤቶች በአየር መንገድ ፣ በአለም አቀፍ ሚዲያ ፣ በቴሌ ፣ በባንኩ ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን ያግዘናል ፡፡
6) የጥርሳችንን ንጽህና ካለመጠበቅ የሚመጡ ህመም እና መነቀልን ተከትሎ ለሰው ሰራሽ ጥርስ ማሰራት እና ወጪ እንዳንዳረግ ያግዛል ፡፡
7) ለስኳር ፣ ኤችአቪ (HIV) ህሙማን ጤናቸውን ለመጠበቅ ያግዛል ፡፡
Contact with supplier
BACK TO TOP