Full party Equipment and Decoration

About the product
በሁሉን አቀፍ ሙሉ አገልግሎቶች በመዲናችን አዲስ አበባ በዘርፉ እጅግ ታዋቂ ከሆኑ ጥቂት ድርጅቶች አንዱ ነው። ከአዲስ አበባ ወጥተን በመስራት በሁሉም የአገሪቱ ማዕዘናት ጥሩ አገልግሎት እንሰጣለን። አገልግሎት እና ምርቶቻችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ይጨምራል፡ የድንኳን ኪራይ ፣ ሙሉ የድግስ ዕቃዎች ኪራይ ፣ የሰርግ ዕቃዎች ኪራይ ፣ የሰርግ እና ምልስ መኪና ኪራይ ፣ የልደት ድግስ ዕቃዎች ኪራይ ፣ የቤቢ ሻወር ዝግጅት ድግስ ዕቃዎች ኪራይ፣የሙዚቃ ባንድ፣ ዲጄ፣የመድረክ እስቴጅ ፣የአበባ ምንጣፍ፣የተፈጥሮ አበባ አቅርቦት፣የወንበር፣የጠረቤዛ፣የሙሽራዎች ወንበር፣ባዛሮች፣ ኤግዚቢሽኖች፣ ኮንቬንሽኖች ፣ ኮንሰርቶች ፣ ፌስቲቫሎች ፣ የባህል ዝግጅቶች፣ የቤቢ ሻወርች፣ ለባህላት፣ለሀዘን፣ለመንግስት ተቋማትዝግጅቶች፣ለግል ተቋማት ዝግጅቶች፣ለጽዋ ማህበራት፣ለለስፖርት ዝግጅቶች ወዘተን ጨምሮ እንደ አቅሞ ምርጥ አገልግሎት እና ምርቶችን በኮኬት ሙሉ የድግስ እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት ይቀርበሎታል።
Contact with supplier
BACK TO TOP